How to Apply

Thank you for your interest in Haile-Manas Academy!

Applications for admission for the September 2026 school year will open soon,
on or about November 10, 2025.


Come back soon and get your application in early!   

ኃይሌ ማናስ አካዳሚ ለመማር ፍላጎት ስላላችሁ እናመሰግናለን።፡ ለመስከረም 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማመልከቻዎችን መቀበል አቁመናል። ለመስከረም 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾች ማመልከቻዎችን ለመቀበል ከሕዳር 1፣ 2018 ዓ.ም አካባቢ ጀምሮ በይነመረባችንን ክፍት እናደርጋለን ብለን እንጠብቃለን።