Thank you for your interest in Haile-Manas Academy. Applications for admission for the September 2025 school year are now closed. We expect to open applications for the September 2026 school year on or about November 1, 2025.
ኃይሌ ማናስ አካዳሚ ለመማር ፍላጎት ስላላችሁ እናመሰግናለን።፡ ለመስከረም 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማመልከቻዎችን መቀበል አቁመናል። ለመስከረም 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾች ማመልከቻዎችን ከጥቅምት 22፣ 2018 ዓ.ም አካባቢ ጀምሮ በበይነመረብ ለመቀበል ክፍት እናደርጋለን ብለን እንጠብቃለን።